አንጋፋ የሕግ ባለሙያ ሐጂ ደርባቸው መሐመድ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

Date:

ሐጂ ደርባቸው እኔ ሰው ነኝ፤ ደንዲ የግዞት አንባ፤ የአጋደለ ሚዛን፣ ልጅነት ድህነትና ዳኝነት እና ጆፎረ ምዕራፍ 1 የተባሉ መጽሐፎችን ፅፈው ለህትመት ያበቁ ሲሆን ጆፎር ምዕራፍ ሁለትንም እንዲሁም እኒህ ደራሲ እና አንጋፋ የሕግ ሰው ለጉራጌ ብሎም ለሀገራችን የሽምግልና፣ የፍትህ እና በራስ መተማመን ምልክት ናቸው።

የ12 ልጆች አባትና የ33 የልጅ ልጆች ያፈሩት እኚሁ የዕድሜ ባለፀጋ አባት የተወለዱት ጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የፈ በተባለ አነስተኛ መንደር ነበር፡፡

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት እንዲመሰረት በማድረግ ሂደትም የእርሳቸው ሚና ከፍ ያለ እንደነበርም ይጠቀሳል።

የህዳሴ ግድቡ የተገነባበት ቦታ እና ሌሎች የአባይ ተፋሰስ ፕሮጀክቶች ሲጠኑ የቡድኑ ተሳታፊ በመሆን ለአሁኑ ትውልድ ህያው ምስክር ነበሩ።

ሐጂ ደርባቸው መሐመድ ገለቱ በድሜ ዘመናቸው ሁሉ ቅን ለሆነው አገልግሎታቸው እና በጉራግኛ ባህል፣ ቋንቋ እና ስነ ፁሁፍ ጉዞ ውስጥ ላበረከቱ አስተዋጽኦ ይህንን የኬር ሽልማት ተሸላሚ ነበሩ።

ምንጭ፡ ዓለም አቀፍ የጉራጌ ማህበር

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት...

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ

የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት...

በእስር ላይ የሚገኙት መምህርት መስከረም ዓይናቸው በጽኑ መታመሙን ጠበቃቸው ገለጹ

ከሁለት ዓመት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት መምህርት መስከረም አበራ...

ንግድ ባንክ “ስታርፔይ” የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንክ ሥርዓቱን ይበልጥ ዘመናዊና ቀልጣፋ...