Home ልዩ ልዩ ዜና ኢትዮጵያ ከምታመርተው ቡና ከግማሽ በላዩ ለሀገር ውስጥ ፍጆታ ይዉላል

ኢትዮጵያ ከምታመርተው ቡና ከግማሽ በላዩ ለሀገር ውስጥ ፍጆታ ይዉላል

ኢትዮጵያ ከምታመርተው ቡና ከግማሽ በላዩ ለሀገር ውስጥ ፍጆታ ይዉላል

ይህም ኢኮኖሚውን በማንቀሳቀስ ረገድ ትልቅ ድርሻ እንዳለው የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ አስታውቋል።

ቡና በዓለም አቀፍ ደረጃ ዋጋው ቢቀንስ ሀገር ውስጥ በርካታ ተጠቃሚ በመኖሩ ቡናው ወድቆ አይወድቅም ሲሉ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሻፊ ዑመር ለሀገር ውስጥ ሚዲያ አብራርተዋል።

ኢትዮጵያ አብዛኛው ሰው ቡና ይጠጣል ያሉት ባለሥልጣኑ በሀገሪቱ ከሚመረተው ከ50 በመቶ በላይ ድርሻ ያለው ቡና ሀገር ውስጥ ጥቅም ላይ እንደሚውል ተናግረዋል፡፡

@sputnik_ethiopia