ኤርዶጋን የጥቁር ባሕር የእህል ኮሪደር ስምምነትን እንደገና ለማስጀመር አቅደዋል

Date:

ኤርዶጋን ተቋርጦ የነበረውን የእህል ስምምነት እንደገና ለማስጀመር ከፑቲን ጋር ለመነጋገር ማቀዳቸውን ገለፁ፡፡

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ጋር በነገው ዕለት የስልክ ውይይት ለማድረግ ማሰባቸውን አስታውቀዋል።

ኤርዶጋን የጥቁር ባሕር የእህል ኮሪደር ስምምነትን እንደገና ለመጀመርና በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም አስቻይ መንገዶችን ለመወያየት አቅደዋል።

በውይይቱ ውጤት ዙሪያ ከአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲሁም ከዓለም መሪዎች ጋር ለመወያያት እንዳሰቡም አመላክተዋል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ይፋ ሆኗል

ኢትዮጵያ  በድጋፍ መልክ ከአሜሪካ በየዓመቱ  በመንግስት በኩል ፈሰስ የሚደረግ...

ከ8 ሺህ በላይ ጥንታዊ የብራና ጽሑፎችን እና ሰነዶችን ወደ ዲጂታል ተቀየሩ

የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መጽሐፍት አገልግሎት ከተለያዩ ተቋማት፣...

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...