“እኛን ማጥቃት የሚፈልግ፣ ሩሲያም ትሁን ሌላ መዘዙ አስከፊ ነው” – ማርክ ሩቴ

Date:

የኔቶን በጀት በ400% ማሳደግ ይገባል ተባለ

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (NATO) “እየጨመሩ መጥተዋል” ያላቸውን ስጋቶች ለመቀነስ የአየር እና የሚሳዔል አቅምን ማሳደግ እንደሚገባ ዋና ፀሐፊው ማርክ ሩቴ ተናግረዋል።

ሩቴ በለንደን ቻታም ሀውስ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር ስጋቶች በተለየ መልኩ ከሩሲያ እና ቻይና እንደሚመነጩ ተናግረዋል።

ዋና ፀሐፊው፣ “ኔቶ በአንድ አመት የሚያመርተውን የመሳሪያ አቅም ሩሲያ በሶስት ወር እያመረተችው ነው” ሲሉ በንፅፅር አስረድተዋል።

ነገር ግን “እኛን ማጥቃት የሚፈልግ፣ ሩሲያም ትሁን ሌላ መዘዙ አስከፊ ነው” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

anadoluagency

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

“ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች”:-  ከዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ጋራ ውይይት

ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል በተለይ በ1997 ዓ.ም በተደረገው ምርጫ 97...

የ12ኛ ክፍል የፈተና ቀን ታወቀ

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሳልቫ ኬር ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት...

አሜሪካ ኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ልታነሳ ነው !

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ አሜሪካ ከኤርትራ ጋር ያላትን ግንኙነት...