“ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች”:-  ከዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ጋራ ውይይት

Date:



ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል በተለይ በ1997 ዓ.ም በተደረገው ምርጫ 97 እና ውጤቱን ተከትሎ መንግሥት በወሰደው ርምጃ የደረሰውን ጉዳት ለመመርመርና ለመበየን የተቋቋመውን አጣሪ ኮሚሽን በመምራት ይታወቃሉ።

በወቅቱ መንግሥት ያልተመጣጠ ኃይል ተጠቅሟል በማለታቸው ምክንያት ከሀገራቸው ተሰድደው ለመኖር የተገደዱ ታላቅ የሕግ ሰው ናቸው። በቅርቡ ባሳተሙት መጽፋቸው ዙሪያ ከ Abel Gashe ጋራ ያደረጉትን ውይይት እንድትመለከቱ እንጋብዛለን።

https://www.youtube.com/live/07lP6oNT77E?si=cmZnbwaqQ6rZRJQM

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...