ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ትቀይርላችሁ ግራ በተጋባችሁበት ነገር ሁሉ ደርሳ ታስተካክልላችሁ። በአቅራቢያችን ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ ብዙ ምዕመናን ወደ ሌላ ሃይማኖት እየሔዱብን ነው ። ለቀረነው ድረሱልን የጀመራችሁትን ጨርሱልን እናስቀድስ እንቁረብ
ይህ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ የሚገኝ የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ነው
አንድ ሰው 350ብር ብቻ
⛪️ የቤተክርስቲያኑ የባንክ አካውንት
1000644937128
ለበለጠ መረጃ በ 0954441078 ይደውሉ
ደረሰኙን ለሪፖርት አንዲመች በዚህ ስልክ በውስጥ ይላኩልን
