ከስምምነት በኋላ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ

Date:

ረቡዕ ዕለት ከታየው ትንሽ የዋጋ ጭማሪ ውጭ፣ ሁለቱ ሀገራት ጦርነቱን ለማቆም እና ቁልፍ የሆነውን የሆርሙዝ  ወሽመጥ  የባህር ትራንስፖርት መስመርን መልሶ ለመክፈት የሚያስችል የማዕቀፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ከታወቀ ወዲህ የነዳጅ ዋጋ እየቀነሰ መጥቷል።

የአለም አቀፍ መለኪያ የሆነው የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ሳምንቱን ሲጀምር በአንድ በርሜል በ86.80 ዶላር አካባቢ ይገበያይ የነበር ሲሆን፤ ከስምምነቱ በኋላ የ2 በመቶ ያህል ቅናሽ በማሳየት በ74.80 ዶላር እየተገበያየ ይገኛል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ማስጠንቀቂያ

በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እየተከታተለና...

በበጀት አመቱ 22.9 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው

ከታቀደው 22 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ኩንታል እስካሁን  20...

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “ሉሲ” ላገኟት ፕሮፌሰር የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፥...