“ከፑቲን ጋር አወራን” ትራምፕ

Date:


ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ከሩሲያው ፑቲን ጋር በስልክ ተወያየን “አሉ።

መሪዎቹ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸው ተሰምቷል።

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ወደ አሜሪካ በማቅናት ላይ ሳሉ ነው ፑቲንና ትራምፕ የተወያዩት።

ሪፐብሊካኑ ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ሚዲያቸው ላይ ስኬታማ ቆይታ ነበረን በሚል ሀሳብቸውን አጋርተዋል።

ክሬምሊንም መሪዎቹ መነጋገራቸውን አረጋግጧል።

በእርግጥ ሞስኮ ዝርዝር ጉዳዮችን ከማጋራት ተቆጥባለች።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዘለንስኪ ጋር ለመምከር ቀድመው ፑቲንን ማናገር ነበረባቸውም ተብሏል።

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ዘለንስኪም ፍሎሪዳ አሜሪካ የገቡ ሲሆን በትራምፕ ቅንጡ መኖሪያ ቤት ማር -አ -ላጎ በሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ዘገባው የቢቢሲና ዘ ዋሽንግተን ፖስት ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

መልካም አዲስ ዓመት!!

  ግዮን መጽሔት :-   አዲሱን የኢትዮጵያ ዓመት ስንቀበል፣ ለውዷ ኢትዮጵያችንና...

የድሬዳዋ አስተዳደር ተሿሚዎች

4ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደዉ...

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተሿሚዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ  ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ...

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ተሿሚዎች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ...