ዋሽንግተን ለደቡብ ሱዳናውያን የምትሰጠውን ቪዛ በመሰረዝ አዲስ ገቢዎች ላይ እገዳ ጣለች

Date:

የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ከተመለሱ በኋላ የመጀመሪያው የጅምላ ቪዛ እገዳ ነው።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የደቡብ ሱዳን መንግሥት በአሜሪካ እየተጠቀመ ነው በማለት ሁሉም ሀገራት ተመላሾች ዜጎቻቸውን በወቅቱ መቀበል እንዳለባቸው አሳስበዋል። ደቡብ ሱዳን ሙሉ ትብብር ካደረገች ዋሽንግተን የተጣለውን እገዳ ታጤናለች ብለዋል።

ውሳኔው የትራምፕ አስተዳደር “ቲፒኤስ” ተብሎ የሚጠራውን እና ለስደተኞች ጊዜያዊ የሥራ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሚሰጠውን የመንግሥት ፕሮግራምመሰረዛቸውን ተከትሎ የመጣ ነው።

@sputnik_ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ ከኢራን ጋር የተስማሙባቸውን ነጥቦች ከአርብ በፊት ይፋ ሊያደርጉ ይችላሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ጦርነቱን ለማቆም የተስማሙባቸውን...

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ

(አጭርዳሰሳ) በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የመጽሐፉርዕስ፡- ሃገረ ትግራይ የመጽሐፉ ዓይነት፡-...

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...