“ የመሪነት ቦታችንን ለማስመለስ ቆርጠናል “ ብራዚል

Date:

የብራዚል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲን በሀላፊነት መቅጠሩን በይፋ አስታውቋል።

የብራዚል እግርኳስ ፌዴሬሽን በመግለጫው “ በታሪክ ትልቁ ብሔራዊ ቡድን በአለም ስኬታማው አሰልጣኝ ይሰለጥናል ” ሲል አስተዋውቋል።

ካርሎ አንቾሎቲ የብራዚል ብሔራዊ ቡድንን እስከ 2026 አለም ዋንጫ እንደሚመሩ ተገልጿል።

የብራዚል እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኤድላንዶ ሮድሪጉዌዝ በሰጡት አስተያየት “ አንቾሎቲን መሾም ስልታዊ እርምጃ ነው  ብለዋል።

አክለውም ” ውሳኔው ብራዚል ያጣችውን የመሪነት ስፍራ ለማስመለስ መቁረጣችንን ለአለም ያሳየ ነው “ ብለዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ኔታንያሁ እና ትራምፕ የፊታችን ማክሰኞ በዋይት ሀውስ እንደሚወያዩ ተገለጸ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፤ ቤንያሚን ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን...

የካፍ ፕሬዝዳንት የ2027 አፍሪካ ዋንጫ በ24 ተሳታፊ ሀገራት እንደሚካሄድ አስታወቁ

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሰፔ የ2027...

የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና መስጠት ጀመረ

ሆስፒታሉ በቀን ከ300 በላይ ታካሚዎችን ያስተናግዳል የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከሐምሌ...