ዉድ ደንበኞቻችን እንኮን ደስ አላችሁ
🎉በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረዉ የመፀሀፍት ባዛር
መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ስር በሚገኘዉ ቅርንጫፋችንና ለገሀር ኖክ ማደያ አጠገብ በሚገኙት ሁለቱ ቅርንጫፍ
ከ ሰኔ 29 እስከ ሀምሌ 5 ለ6ቀናት በሁለቱ ዋና ዋና ቅርንጫፋችን የመጸሐፍት ባዛሩ እንደሚቀጥል ስንነግራቹ በደስታ ነዉ ።
🎉መጸሐፍትን📚 አንዱን በ30 ብር አራቱን በ 100 ብር በቅናሽ ይሸምቱ ።
የመጸሐፍት አዉደ ርዕዩ ሚካሄድበት ቅርንጫፍ አድራሻ
📍ለገሀር ኖክ ማደያ አጠገብ እና
📍መገናኛ መሰረት ደፋር ሞል ግራዉድ ስር ያገኙናል።
🎉🎉🎉
ከሰኔ 29 ጀምሮ በ2 ቅርንጫፎቻችን አይቀርም
