የቀነኒሳ የ19 ዓመታት ክብረ ወሰን ተሰበረ

Date:

አትሌት ቀነኒሳ የበርካታ ውድድሮች ክብረወሰን ባለቤት ነው።

በፈረንጆቹ 2007 በበርሚንግሃም የተካሄደውን የ2 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድርን በ4 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ ከ99 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ላለፉት 19 ዓመታት የግሉ ክብረ ወሰን አድርጎት ቆይቷል።

ይህ ክብረ ወሰን ትናንት በአሜሪካ ቦስተን በተካሄደው የቤት ውስጥ የ2 ሺህ ሜትር ውድድር ተሰብሯል።

አሜሪካዊው የመካከለኛ ርቀት ሯጭ ሆብስ ኬስለር ርቀቱን 4 ደቂቃ ከ48 ሰከንድ በ79 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ክብረ ወሰኑን የግሉ አድርጎታል።

ሁለተኛ ደረጃን የያዘው ግራንት ፊሸርም በ4 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ ከ48 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት የቀነኒሳን ሠአት አሻሽሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ10 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2019...

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ የፕላቲንየም ብራንድ የማስተር ካርድ ይፋ አደረጉ

ዳሸን ባንክ እና ሼባ ማይልስ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ደንበኞች የፕሪሚየም...

የአሜሪካ የደህንነት ኃላፊ ኢራንን አስጠነቀቁ

ቡሔራዊ ደህንነት ዳይሬክተር ጄይ ክላይተን አርብ ዕለት ኢራን በውጭ...

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ  በአመት ከ1.1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ታጣለች

85 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በግብርናው ዘርፍ የተሰማራ ሲሆን...