የአማራ ክልል ሹመቶች

Date:

የአማራ ክልል ምክር ቤት  የክልሉን የአስፈጻሚ አካላት ሹመት አጽድቋል::

አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ኾነው በድጋሚ በመሰየም ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

1. የግብርና ቢሮ ኀ ኃላፊ – መስፍን አበጀ ተፈራ (ዶ/ር)

2. የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ – ኢብራሂም መሀመድ እንድሪስ(ዶ/ር)

3. የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ – አቶ እንድሪስ  አብዱ አህመድ

4 የመሬት ቢሮ ኃላፊ – አቶ ሲሳይ ዳምጤ አበባዬ

5 የአብክመ ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ – ሞላ መልካሙ ከበደ(ዶ/ር)

6. የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ – ዳኝነት ፈንታ መኮነን(ዶ/ር)

7. የማዕድን ቢሮ ኃላፊ – አቶ ሃይሌ አበበ ብዙዓየሁ

8. የመንገድ፣ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኃላፊ – ጋሻው አወቀ ትኩየ(ዶ/ር)

9. የስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ – ስቡህ ገበያው ታረቀ(ዶ/ር)

10. የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ – አቶ አታላይ ጥላሁን ጫኔ

11. የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ – አቶ ጥላሁን ፈንታው ተሾመ

12 የትምህርት ቢሮ ኃላፊ – አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ

13. የጤና ቢሮ ኃላፊ – አቶ አብዱከሪም መንግስቱ ይማም

14. የፍትህ ቢሮ ኃላፊ – አቶ ብርሃኑ ጎሽም አዘረፍ

15. የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ – እሸቱ የሱፍ አየለ(ዶ/ር)

16. የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ – ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እንየው

17. የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ – አቶ አባይ መንግስቴ ሰላምሰው

18. የሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ – ወ/ሮ ባንቻምላክ ገ/ማርያም
በላይ

19. የፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ  – ደመቀ ቦሩ ባህሩ(ዶ/ር)

20. የባህል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ – አቶ መልካሙ ጸጋየ ገላው

21. የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ኃላፊ – ጋሻው ሙጭ አለምነው(ዶ/ር)

22.የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ – የሻለም ገዛኸኝ ዳምጠው(ዶ/ር)

23. የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን – አቶ ተስፋሁን አለምነህ ይስማው በመሆን ተሹመዋል፡፡

ምክር ቤቱ ጉባዔው የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችን ሹመት አጽድቋል።

በዚህም፦
➡️አቶ ከፍ ያለው ሙላቴ:- የግብርና፣  አካባቢ ጥበቃ እና ውኃ ሃብት ልማት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

➡️ አቶ አበራ ፈንታው :-የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

➡️ ወይዘሮ እመቤት ከበደ:- የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

➡️ ወይዘሮ አድና ምኅረቱ :-  የሴቶች፣ ሕጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

➡️ ወይዘሮ ሃናን አብዱ:- የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ

➡️  አቶ ደሴ መኮንን:- የሕግ እና ፍትሕ አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ

➡️አቶ አራጌ ይመር:- የከተማ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኾነው ተሹመዋል።

 

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ  ለተለያዩ ዞኖች የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጡ

በዚሁ መሠረት፦

1) አቶ አወቀ ዘመነ ጎሹ፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

2) አቶ ዋለ አባተ አየለ፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ

3) አቶ ደሳለ ባየ አድማሱ፡- የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

4) አቶ ደጀን ግርማው አለሙ፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

5) አቶ ሆናለም አሻግሬ፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

6) ገበይ ኃይሌ (ዶ.ር)፡ የደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ

7) አቶ አበበ ጓዱ ከፍያለው፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪ

8 ) ተመስገን ዳኛው (ዶ.ር)፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ

9) አቶ አስረሳው ደሴ ብርሌ፡ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና መሬት መምሪያ ኃላፊ

10) አቶ ሞላ ደሱ መኮነን፡ የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ እና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ

11) አቶ ገስጥ አሳምናቸው ገብሩ፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የምዕራብ ጎንደር ዞን የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት አማካሪ

12) አቶ አሰፋ ይልማ ደረሰ፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ የሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ

13) አቶ ሙሉቀን ቢያድግልኝ ተመስገን፡ በዞን ምክትል አስተዳዳሪ ማዕረግ
የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ

14) አቶ ሲሳይ አባተ፡ የደቡብ ጎንደር ዞን የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ አማካሪ

15) አቶ ጌታሁን ፈንቴ ፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ አማካሪ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

መልካም አዲስ ዓመት!!

  ግዮን መጽሔት :-   አዲሱን የኢትዮጵያ ዓመት ስንቀበል፣ ለውዷ ኢትዮጵያችንና...

የድሬዳዋ አስተዳደር ተሿሚዎች

4ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደዉ...

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተሿሚዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ  ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ...

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ተሿሚዎች

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ...