የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737-800 ቢዝነስ አውሮፕላን ተረከበ

Date:

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለቪ.አይ.ፒ እና ልዩ ቻርተር በረራ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን ቦይንግ 737-800 ቢዝነስ አውሮፕላን መረከቡን ሲገልጽ ደስታ ይሰማዋል።

ይህ የቢዝነስ አውሮፕላን በተለይም በአፍሪካ የንግድና ኢንቨትመንት ስራዎቻቸውን ለማሳለጥ በርካታ ጉዞዎችን ለሚያደርጉ በከፍተኛ ንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች እና ደረጃውን የጠበቀ ልዩ ልዩ የቻርተር በረራ አገልግሎት ለሚሹ ተጓዦች በሙሉ አየር መንገዱ ልዩ አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችለዋል።

በአቀባበል ስነስርዐቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የቦይንግ ኩባንያ ተወካዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው ተወካዮች ተገኝተዋል። ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

መልካም አዲስ ዓመት

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!! እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ...

ከቀደመው ስሕተታችን ተጸጽተን ንስሐ ከገባን እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገውን አግኝቶአል ማለት ነው

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ...

ዩጋንዳ በቀጣዩ ዓመት መጀመሪያ የአለም አዲስ የነዳጅ ላኪ ሀገር ልትሆን ነው

ዩጋንዳ በፈረንጆቹ 2027 መጀመሪያ ላይ ከአልበርቲን ግራበን ማዕድን ማውጫ...

ኢራን የአሜሪካን የጦር መርከቦች ዒላማ የማድረግ አቅም እንዳላት ገለጸች

ኢራን የአሜሪካን የጦር መርከቦች ዒላማ የማድረግ አቅም እንዳላት የአገሪቱ...