ዴሞግራፈሯ ወ/ሮ ገነት መንግሥቱ ጠርታችኋለች

Date:

#Ethiopia | በሥነ ሕዝብ እና በቤተሰብ ዕቅድ ሙያዎች ውስጥ እና በዙሪያቸውም ባሉ ሰዎች ዘንድ ታዋቂ ናት፡፡ ከመጀመሪያው የሕዝብ እና ቤቶች ቆጠራ ጀምሮ በተለያዩ ተዛማጅ መስኮች ከ40 ዓመት በላይ ያሳለፈችውን ግላዊ እና ሙያዊ ሕይወቷን የሚተርክ መጽሐፍ ታስመርቃለች፡፡

ያለፍኩበትን የሕይወት መንገድ እና የአራት አሥርተ ዓመታት የሥራ ተሞክሮዬን የያዘ “” በሚል ርዕስ የፃፍኩትን አዲስ መጽሐፍ ላስመርቅ መሆኑን ስገልጽ በላቀ ደስታ ነው፡፡

በዚህ በሕይወቴ ልዩ ቀን በሆነውና በመስኩ ያሉ ከፍተኛ ባለሙያዎች በሚገኙበት ልዩ ዝግጅት ላይ እንዲታደሙ እርስዎ በክብር ተጋብዘዋል፡፡

ቀን፡ ቅዳሜ መጋቢት 20 ቀን 2017 ዓ.ም.

2:30

አድራሻ፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ካምፓስ ስድስት ኪሎ ኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ
መግቢያ በአምስተኛው በር በአፍንጮ በር በኩል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ

በኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ እና ከፍተኛ የባለአክስዮኖች ቁጥር ካላቸው...

ማዕቀቦች የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ቢያደናቅፉም መንግስቱን ሊጥሉ እንደማይችሉ ተገለጸ

ማዕቀቦች የኢራንን ወታደራዊ እና የኒውክሌር እንቅስቃሴዎች አስቸጋሪና ውድ እንዲሆኑ...

የአፍሪካ ሀገራት አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ ይፋ አደረጉ

በአፍሪካ ሀገራት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ የብድር ጫና ለማቃለል እና...

ዶናልድ ትራምፕ “በቅርቡ” ሆርሙዝ የአሜሪካ ግዛት አካል እንደሚሆን ተናገሩ

ከኢራን ጋር ያለው ግጭት እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት የአሜሪካው...