ግዮን መጽሔት በቅዳሜ  ዕትሟ !!!

Date:

አቶ ክቡር ገና ታዋቂ የምጣኔ ሃብት ምሁር ናቸው  ለዛሬ ስለ ባንኮቻችን ምን ይሉናል። 

ትልልቅ ባንኮችን ቅዱስ፤
ትንንሽ ባንኮችን እርኩስ ያደረጋቸው ማነ
ው?

በግዮን እንግዳ አምዳችን -የሪል ስቴቶች ችግራቸዉና መፍትሄዉ ምንድነዉ በሚለዉ ዙሪያ ሰፊ ቃለ-ምልልስ  አድርገናል ተከታተሉት።

‹‹ሀገር ጥለው የጠፉና ድርጅቶቻቸውን ለመዝጋት የተገደዱ አሉ››
‹‹[ሪልስቴቶች] ስማቸውን ማጽዳት አለባቸው››  አቶ አለማየሁ ከተማ
(የኢትዮጵያ ሪልስቴት አልሚዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት)

​ነገረ ትንሣኤ – ከምሥጢሩ እስከ ማኅበራዊ ፋይዳውታብራራለች

‹‹በዓለም ዙሪያ በርካታ ኮሚኒስቶች ነበሩ፣ ማናቸውም አገራቸውን ለመበተን አልቃጡም››

የምርጫ 1997 ዓ.ም አጣሪ ኮምሽነር  የነበሩት ዳኛና ፕሬዝዳንት ፍሬሕይወት ሳሙኤል ጋር የነበረንን ቆይታ ተጋብዘዋል። 

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ
በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)

ዝክረ ጥላሁን ገሠሠ
ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ(ለን
ደን)

ኢኮኖሚ አምዳችን -እየወደቀው ያለው የግማሽ ክፍለ ዘመን ኃያልነት!  ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

በጆሀንስበርግ በ16 ጥይት የተገደለው ኢትዮጵያዊ ወንድምነህ አየለ

የምርጫ ካርድ፡ የአገር ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ  –  (YCDF) ከአውሮፓ የምርጫ ድጋፍ ማዕከል (ECES) ጋር በመተባበር የተዘጋጀ

በዓለም አቀፍ አምዳችን ስለ ኢራን ጦር ያሰናዳነዉንና በመጽሔታችን የተዘጋጁትን የተለያዩ መጣጥፎችን እንድታነቡ ተጋብዛችኋል ። መልካም ንባብ !!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...