ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

Date:

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :-

“ኢትዮጵያ በተግባር የአፍሪካ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት»

‹‹የጎንደር ሕዝብ ያሳየኝ ፍቅር ልቤን ነክቶታል››

«የዓድዋ ድል ለእኔና ለአዘርባጃን ሕዝብ ትልቅ ትርጉም አለው››

«ኢትዮጵያ ለአዘርባጃን ወደ አፍሪካ አህጉር መግቢያ ዋና በር ናት»

ክቡር ሩስላን ናሲቦቭ ራፋኤል
(በኢትዮጵያ የአዘርባጃን ባለሙሉ ሥልጣንና ልዩ አምባሳደር)

-ከታሪክ ማህደር :-  የምኒልክ እና  ጣይቱ  የ”ክፉ ቀን”  አለኝታነት

– ቅኝት :-    የ1987ቱ ሕገ-መንግሥት
የብዝኃነት ተስፋ ወይስ የልዩነት ማኅፀን?

በዮሐንስ ይባቤ ተስፋይ (ፕ/ር)

– ክለሳ ድርሳን :-  ‹‹ትርኳሽ›› ፤
ከመንፈስ ግዞት ወደ ነፍስ አርነት የተደረገያልተሳካ ተጋድሎ!

ሔኖክ ገለታ

– ወቅታዊ :- የባህር በር ጉዳይ

-ማስታወሻ :-  ከአየር  ኃይል  እስከ ግራሚ!

የአዲስ ገሠሠ አሻራዎች ሲታወሱ

– ርዕስ አንቀፅ :- የሐሳብ ምግግብ የነገዋ ኢትዮጵያችን መሠረት ነው!  
 

-ሲቪክ ማህበራት :-  የቅራኔዎች ጥናት – ለወጣቶች

ከታደሰ ብሩ  ኬርስሞ (ዶ/ር)

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ  እነዚህንና ሌሎች መጣጥፎችን ይዛ ገበያ ላይ ትገኛለች።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ኢራን የአሜሪካን የጦር መርከቦች ዒላማ የማድረግ አቅም እንዳላት ገለጸች

ኢራን የአሜሪካን የጦር መርከቦች ዒላማ የማድረግ አቅም እንዳላት የአገሪቱ...

ከትግራይ ዩኒቨርሲቲ ታጣቂዎች ካልወጡ ተማሪ አንመድብም

ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ መቐለ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና...

ኢራን አሜሪካ የጣለችባት ዕገዳ የበለጠ የሚጎዳው ዋሽንግተንን ነው አለች

አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችው የኢኮኖሚ እና የባሕር እንቅስቃሴ እገዳ...

ግብጻዊቷ የቴሌቪዥን አዘጋጅ በዕፅ ዝውውር ወንጀል የሞት ፍርድ ተወሰነባት

የካይሮ የወንጀል ችሎት፤ ዕውቋን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሳራ ካሊፋን...