ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ

Date:


ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾመዋል።

በዚህ መሰረትም ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ ከመጋቢት 10/2017 ዓ.ም. ጀምሮ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነዋል።

ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ የኢቢሲ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የፈጠራ ዘርፍ ሃላፊ ሆነው እያገለገሉ እንደነበር የሚታወቅ ነው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...