ሹም ሽረት” ፊልም ከዛሬ ጀምሮ ይታያል

Date:

2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የወጣበትየኮሜዲ ድራማ ይዘት ያለው “ሹም ሽረት” ፊልም ከዛሬ ጀምሮ በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች መታየት ይጀምራል።

የፊልሙ አዘጋጆች በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ ፊልሙ በዩሊያን ፊልም ፕሮዳክሽንናከክብሪት ፒክቸርስ ጋር  በጥምረት የተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል።

ፊልሙ በደራሲና ፕሮዲዩሰር ዩሊያን ተ/ማርያም ተደርሶ የቀረበ ሲሆን ዳይሬክትያደረገውም እራሱ ዩሊያን ተ/ማርያም ነው።

በፊልሙ ላይ አድማሱ ከበደ፣ ፍቅርተ ደሳለኝ፣ ማስተዋል ወንደሰን፣ ዩልያንተክለማርያም፣ ትዕግስት ከበደ፣ አብይ ዲንሳ እና ሌሎች ወጣት ተዋንያን ተሳትፈውበታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...