በሩዋንዳ በአፍሪካ የመጀመሪያው የኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከል ሊቋቋም ነው

Date:

17.5 ሚሊዮን ዶላር ባጀት ተመድቦለታል

ሩዋንዳ በ17.5 ሚ. ዶላር በአፍሪካ የመጀመሪያውን የኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተዘገበ፡፡

የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን 17.5 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ፣ የሩዋንዳ ኤአይ ማበልፀጊያ ማዕከልን ለማቋቋም የተዘጋጀ ሲሆን፤ ሩዋንዳም  የአፍሪካ የመጀመሪያዋ የኤአይ (AI) ማበልፀጊያ ማዕከል ልትሆን ነው ተብሏል፡፡

ኢንቨስትመንቱ ሩዋንዳ የአፍሪካ ቀጣይ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሃይል ለመሆን ትልቅ እርምጃ እንድትወስድ የሚያስችላት ሲሆን፤ ዋናው ትኩረትም በጤና፣ በግብርና እና በትምህርት ዘርፎች የኤአይ ፈጠራዎችን ማበልጸግ እንደሆነተጠቁሟል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...