በሶፍዑመር ዋሻ ላይ የተዘረጋው የባቡር መሥመር ስኬታማ የሙከራ ሥራ ተከናውኖበታል

Date:


በሀገር ውስጥ አቅም ለመጀመሪያ ጊዜ በሶፍዑመር ዋሻ ላይ የተዘረጋው የባቡር መሥመር ስኬታማ የሙከራ ሥራ የተከናወነበት መሆኑን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ህሊና በላቸው በብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ከ100 ዓመት በላይ የባቡር ታሪክ ያላት ሀገር ብትሆንም በዘርፉ ዕድሜዋን ያገናዘበ ዕድገት አላስመዘገበችም።

ሆኖም አሁን ላይ በአዲስ መልክ በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ መሠረተ ልማቶች እየተሠሩ መሆኑን ጠቁመዋል።

በሀገር ውስጥ አቅም ለመጀመሪያ ጊዜ በሶፍዑመር ዋሻ ላይ የተዘረጋው የባቡር መሥመርም ስኬታማ የሙከራ ሥራ የተከናወነበት መሆኑን ጠቅሰው፤ ይህም እንደ ሀገር ትልቅ ስኬት መሆኑን አመላክተዋል።

ጋዜጣ_ፕላስ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...