በአዲስ አበባ የሚገኙ ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች

Date:

የቱሪዝም ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው የ2017 ዓ.ም የሆቴሎች ደረጃ ምደባ መሠረት በመዲናዋ የሚገኙ ባለ 5 ደረጃ ሆቴሎች የሚከተሉት ናቸው፦
1.  ሀያት ሬጄንሲ ሆቴል
2.  ስካይ ላይት ሆቴል
3.  ሸራተን አዲስ ሆቴል
4.  ኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል
5.  ካፒታል ሆቴል
6.  ራዲሰን ብሉ ሆቴል
7.  ማሪዮት ኤክስኪዩቲቭ ሆቴል
8.  ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል
9.  ሂልተን አዲስ ሆቴል
10.   ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል
11.   ኔክሰስ ኢን ሆቴል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...