በእስራኤል ከተሞች በከባድ ሙቀት ምክንያት ከፍተኛ የሰደድ እሳት መነሳቱ ተነግሯል

Date:


የሰደድ እሳቱ የተነሳው በእየሩሳሌም እና በዋና ከተማዋ ቴልአቪቭ አቅራቢያ ሲሆን እሳቱን ለመቆጣጠር የእስራኤል ባለስልጣናት ኤሊኮፍተሮችን እና የእሳት አደጋ መኪኖችን ወደ ስፍራው በመላክ እሳቱን ለመቆጣጠር ርብርብ እያደረጉ እንደሚገኙ ተገልጿል። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢኒያሚን ኔታንያሁ በሀገሪቱ የተነሳውን እሳት ለመቆጣጠር ከባድ መሆኑን ገልጸው የሰደድ እሳቱ የሚባባስ ከሆነ እስራኤል ለአጋር ሀገራት እርዳታን ትጠይቃለች ሲሉ ገልጸዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከባለፈው  ዓመት የ130 በመቶ ብልጫ  አተረፈ

መጋቢት 30 በተጠናቀቀው የኩባንያው በጀት ዓመት 15.9 ቢሊዮን ብር...

በዕውቀቱ በታላቁ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ላይ ተመረጠ

ዝነኛው ደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ሥዩም በስፔን ባርሴሎና በሚካሄደው 41ኛው...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...