ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ሊያካሂድ ነው

Date:

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠርና የውጭ ምንዛሬ ገበያውን ለማረጋጋት በጀመረው መደበኛ መርሃ-ግብር መሠረት፣ ነገ ማክሰኞ 17ኛውን ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ አስታወቀ።

በዚህ የጨረታ መርሃ-ግብር ባንኩ 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለጨረታ ያቀረበ ሲሆን፣ ፍላጎት ያላቸው የንግድ ባንኮች በወጣው መመሪያ መሠረት መሳተፍ እንደሚችሉ ተገልጿል።

ባንኩ ይህንን በየሁለት ሳምንቱ የሚካሄድ የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ የሚያከናውነው፣ በሀገሪቱ ያለውን የውጭ ምንዛሬ አቅርቦትና ፍላጎት ለማመጣጠን እንዲሁም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጋጋትን ለማረጋገጥ መሆኑ መግለፁ ይታወቃል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...