ቴክሳስ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 43 ደረሰ

Date:

በአሜሪካ ማዕከላዊ ቴክሳስ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 43 መድረሱን የአካባቢው ባለስልጣናት ገለጹ።

ከሟቾቹ መካከል 15 የሚሆኑት ህጻናት እንደሆኑ ተገልጿል።

የነፍስ አድን ሰራተኞች በጎርፉ ሳቢያ የደረሱበት ያልታወቁ ነዋሪዎችን ለመፈለግ እየሞከሩ ስለመሆኑ ሮይተርስ ዘግቧል።

አንዳንድ ብዙሃን መገናኛዎች ደግሞ የሟቾች ቁጥር ከ50 ስለመሻገሩ ዘግበዋል።

ከአደጋው ቦታ ባሻገር ኬር በተባለ አካባቢ ያሉ ቦታዎች በጎርፍ የተጎዱ በመሆናቸው የተጎጂዎች ቁጥር ከፍ ሊል እንደሚችል ባለስልጣናት ተናግረዋል።

የትራቪስ አካባቢ ባለስልጣን እንዳሉት በጎርፍ አደጋ አራት ሰዎች መሞታቸውንና 13ቱ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እስከ አምስት ዓመት እስራት የሚያስቀጡ የመረጃ ነጻነት አዋጅ ጸደቀ

ለ15 ዓመታት በስራ ላይ ከቆየው “የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት...

በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ማስጠንቀቂያ

በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እየተከታተለና...

በበጀት አመቱ 22.9 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለማቅረብ እየተሠራ ነው

ከታቀደው 22 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዶላር ኩንታል እስካሁን  20...

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...