ከ580 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን የኮዲንግ ስልጠና እየወሰዱ ነው

Date:

ስልጠናውን ያጠናቀቁ ከ180 ሺህ በላይ የሚሆኑ ዜጎች የምስክር ወረቀት ማግኘታቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።

የዲጂታል ሥራ ክህሎት ማሳደጊያ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ መንግሥትና በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ትብብር የተዘጋጀ ነው።

ፕሮጀክቱ በቀጣዮቹ ሶሰት ዓመታት አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን በዌብ ፕሮግራሚንግ፣ በአንድሮይድ ማበልፀግ፣ ዳታ ሳይንስና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ መሠረታዊ የዲጂታል ክህሎት እንዲጨብጡ ያስችላል ተብሏል።

📲 መተግበሪያ | 👉 X ላይ ይከተሉን

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...