ወጣቱ ባለጸጋ ለባቡልኸይር በጎ አድራጎት 1 ሚሊየን ብር ሰጠ

Date:



‎«በረከትን ያገኘሁት በድሆች ፀሎት ነው» የሚለው ወጣቱ ባልፀጋ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ለባቡልኸይር ድጋፍ በማድረግ ይታወቃል።

‎ራሱንና ጓደኞቹን በማስተባበር ከገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪ፤ ለፆምም ሆነ ለበዓል አቅመ-ደካሞችን በመንከባከብና የበዓል ተደስተው እንዲውሉ በማድረግ በባቡልኸይር ቤተሰብ ዘንድ ይታወቃል።

‎በዛራው ዕለትም ወጣቱ ባለጸጋ ምረትአብ አዲስ መኪና ማርቼዲስ ቤንዝ መኪናውን ገዝቶ በምስኪኖች እና በአረጋውያን ለማስመረቅ በባቡልኸይር በተገበት ዕለት ነው ድንገተኛ የአንድ ሚሊዮን ብር ስጦታ የለገው።

‎ልገሳውን ወዲያውኑ በማስገባት ቃሉን የሞላው ወጣቱ ባለፀጋ ለሚስኪኖች ማድረግ ለራስ እንደማድረግ መሆኑን ተናግሯል።

‎ክስተቱ ታዳሚውን በእንባ ያራጨ፤ በተለይም የባቡልኸይር ተጠቃሚዎች በደስታ እንባቸው የፈሰሰበት እጅግ ልብ የሚነካ ክስተት ነበር።

‎የድርጅቱ መሥራችና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሀናን ሙሀሙድ የወጣቱ ባለፀጋ ድንገተኛ ስጦታ ከሚስኪኖች ጋር አስለቅሷቸዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...