“የመድረክ ማስታወሻ “መጽሐፍ በሒልተን ሆቴል ይመረቃል

Date:

የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ባለሙያዎችን የመድረክ ቆይታ የሚተርከውን በጋዜጠኛና መድረክ መሪ ወንድወሰን ከበደ የተዘጋጀው”የመድረክ ማስታወሻ “መጽሐፍ እሁድ ግንቦት 3/2017 በሒልተን ሆቴል በታላቅ ድምቀት ይመረቃል ።

በዝግጅቱ ላይ ስመጥር ሙያተኞች በመድረኩ ላይ ሥራዎቻቸውን ያቀርባሉ።

በመድረክ ማስታወሻ የመጽሐፍ ምርቃት ሥነሥርዓት ላይ ለመድረክ ዝግጅት የተጋበዙ የሚዲያ ባለሙያዎች ዓለምነህ ዋሴ፣ ደረጀ ኃይሌ፣ አዳነች ወልደገብርኤል ፣ አንዱዓለም ተስፋዬ፣ ሰርፀ ፍሬስብሀት፣ ጥበቡ በለጠ፣ እናትፋንታ ውቤ፣ ለዓለም አሰፋ ይገኛሉ።

እንዲሁም
ከአክሱማይት ባንድ ጋር ፀጋዬ እሸቱ፣ መሳፍንት አወቀ፣ ህብስት ጥሩነህ፣ አሰግድ ሙሉጌታ፣ ግዛቸው ተሾመ፣ ዳን አድማሱ…. ይሰየማሉ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...