የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ

Date:

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን 49 የተሻሻሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረቡን ለጣቢያችን አስታዉቋል፡፡

ከኢትዮ ኤፍኤም ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታጋይ ኑሩ፤ የአየር ንብረትን መቋቋም የሚችሉ የቡና ምርጥ ዘሮችን ማቅረባቸዉን ነግረዉናል፡፡

ከቡና ምርጥ ዘሮች በተጨማሪ መድኃኒትነት ያላቸዉን ቅመማቅሞችም ባለስልጣኑ ማቅረቡን ተናግረዋል፡፡

አሁን ላይ 11 የቅመማቅመም ምርቶችን ማቅረቡን የገለጹት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ፤ መዓዛቸዉ ጥሩ የሆኑ እና መድኃኒታቸዉ የተረጋገጠ መሆናቸዉን ገልጸዋል፡፡

ተሻሽለዉ የቀረቡት ምርጥ ዘሮች የአየር ንብረት መቋቋም የሚችሉ መሆናቸዉን ተናግረዋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...