የአሜሪካ እና የሩሲያ ድርድር

Date:

የሩሲያ ልዑካን መሪ ግሪጎሪ ካራሲን ለስፑትኒክ እንደተናገሩት ሁለቱ አካላት በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ በተደጋጋሚ መወያየት እንዳለባቸው መግባባት ላይ ደርሰዋል።

“ሌላው ችግር፤ ቀለል አድርጎ ለመናገር፤ ዩክሬንን በተመለከተ አቋሞች ሁልጊዜ አለመገጣጠማቸው ነው። ነገር ግን የመግባቢያ መንገድ ለመፈለግ እንሞክራለን። እንዲህ ያለ ዕድል ተፈጥሯል” ሲሉ ዋና ተደራዳሪው ተናግረዋል።

የአሜሪካና የሩሲያ የባለሙያዎች ቡድን ድርድራቸውን ሊቀጥሉ የሚችሉበት ሁኔታ በጣም ከፍተኛ እንደሆነም ባለስልጣኑ ጠቁመዋል ሲል የዘገበው ስፑትኒክ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...