የአሜሪካ የስለላ ተቋም ሲአይኤ የሙሴ ጽላት ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኝ በምናብ ምልከታ እንዳረጋገጠ የሚያሳይ ሰነድ ይፋ ሆነ

Date:

ሰነዱ የስለላ ተቋሙ እ.አ.አ 1988 ባካሄደው ‘የርቀት ምልከታ’ ሙከራ የአግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት የሆነው የሙሴ ጽላት በኢትዮጵያ እንደሚገኝ ማረጋገጡን ይገልፃል።

የሲአይኤ ሰነድ ነገሮችን ከሩቅ ሆነው የማየት ተሰጥኦ ያላቸው ሰዎች የታቦቱን መገኘ እንደለዩ አመላክቷል። የሩቅ ተመልካቾቹ ፅላቱ በእንጨት፣ ወርቅ እና ነሃስ ከተሠራ ሳጥን ወስጥ እንደሚገኝ እና የሚጠብቁት አካላት እንዳሉ ገልፀዋልም ተብሏል።

የሙሴ ጽላት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ የአክሱም ከተማ እንደሚገኝ ይታመናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ...

ቱርክ ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣች

ቱርክ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ዓለም አቀፍ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል...

የኢትዮጵያ ፖስታ 3 ሺሕ የሚጠጉ ቅርንጫፎቹን ወደ ባንክ ኤጀንትነት ለመቀየር እንቅስቃሴ ጀመረ

የኢትዮጵያ ፖስታ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ 3 ሺሕ በሚጠጉ ቅርንጫፎቹ...