የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአርቲስት ተክሌ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ያወጣባቸው ሚድ ትሬዲንግ ለሚባል ድርጅት ለወሰደው ብድር ቤታቸውን መያዣ በማድረጋቸውንና ድርጅቱ ብድሩን በአግባቡ ባለመመለሱ ነው።
አንጋፋው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ጠቢብ ተክሌ ደስታ ” ድመቷን ማን ገደላት? ” የሚል ተወዳጅ የቴሌቪዥን ድራማ ደራሲ የአንድን መ/ቤት መዝገብ ቤት አይጥ አስቸግሮ ድመት ሊገዛ ተፈልጎ ” ድመቷ በየትኛው የመ/ቤቱ ህግ ትተዳደር ? በምን መዝገብ ላይ ትስፈር ? ለቀለቧ በጀት እንዴት ይያዝ ? ” አይነት ሀሳቦች የተነሱበት የምን ጊዜም ምርጥ ሥራ ይታወቃሉ።
©️ድሬቲዩብ
