የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ተጠናቀቀ !

Date:

የ 2017 የ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ውድድር በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን አግኝቷል።

ውድድሩን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በአንደኝነት ማጠናቀቁን ማረጋገጡ ይታወሳል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን በዛሬው ዕለት ለአምስተኛ ተከታታይ አመት ያሳካውን ዋንጫ በይፋ ተረክቧል።

ቦሌ ክፍለከተማ ሴቶች ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ የፀባይ ዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንኳ የፊት መስመር ተጨዋች ሴናፍ ዋቁማ በ 22 ግቦች የውድድሩ ኮከብ ግብ አግቢ በመሆን አጠናቃለች።

ሊጉንን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበላይነት ሲያጠናቅቅ

⏩ ሀዋሳ ከተማ 2️⃣ኛ
⏩ ሲዳማ ቡና 3️⃣ኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችለዋል።

ከፕርሚየር ሊጉ እነማ ወረዱ ?

በዘንድሮው የውድድር አመት ሀሞበርቾ ዱራሜ እና ቂርቆስ ክፍለከተማ ወደ ከፍተኛ ሊጉ መውረዳቸው ተረጋግጧል።

በሌላ በኩል

  • ሸገር ከተማ ሴቶች ቡድን እና
  • ይርጋጨፌ ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕርሚየር ሊግ ማደጋቸውን አረጋግጠዋል።

@Tikvahethsport    

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...