የኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ እና የኢራን ፖሊስ

Date:

የኢትዮጵያ ፌድራል ፖሊስ እና የኢራን ፖሊስ በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

ስምምነቱን ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል እና የኢራን የሕግ አስከባሪ ኃይሎች ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል አህመድ ረዛ መፈራረማቸውን ተቋሙ አስታዉቋል።

ሁለቱ የፖሊስ ተቋማት የመረጃ ልውወጥ ለማድረግ፣ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ እና በትብብር ለመከላከል፣ በልምድ ልውውጥ እና በአቅም ግንባታ ሥራዎች ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...

የእግር ኳስ ዳኝነት በኢትዮጵያ

ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) ግዮን መጽሔት :- እግር ኳስ...

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...