የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ “መሳላ” በዓል እየተከበረ ነው

Date:

የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “መሳላ” በከምባታ ዞን ዋና ከተማ ዱራሜ እየተከበረ ይገኛል።

የመሳላ በዓል በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ እንቅስቃሴዎች እየተደረጉ መሆናቸውን ያስታወቀው የዞኑ አስተዳደር፤ በዓሉን ለማስተዋወቅ እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል።

“መሳላ” በዓል ከዘመን መለወጫ በዓልነቱ ባለፈ በአካባቢው የፈጠሩ ችግሮችን በእርቅ የሚፈቱበት መሆኑ ተነግሯል።

በበዓሉ ላይ የቱሪዝም ሚንስትሯ ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ የፌደራልና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተፈናቀሉ ዜጎች በተጠለሉበት አካባቢ በቋሚነት መኖር የሚያስችላቸው 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ከበኦሞ...

ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ 11ኛውን የኃይሌ ሆቴልና ሪዞርት በደብረ ብርሃን ከተማ አስመረቀ

ታዋቂው አትሌትና ባለሀብት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በደብረ ብርሃን ከተማ...

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር የተዘጋጀው የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል ስቴት ኤግዘቢሽን ተከፈተ

በኢትዮጵያ ሪል ስቴት አልሚዎች ማህበር አዘጋጅነት የመጀመሪያው አህጉራዊ የሪል...

በሊባኖስ እና በእሰራኤል የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት ተራዘመ

ትራምፕ በሊባኖስ እና በእሰራኤል መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም በሦስት...