የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ ምክንያት 1 ሺህ 447 የዒድ አል-ፊጥር በዓል አርብ እንደሚከበር ታውቋል።
በዚህም ነገ ሐሙስ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ እንደሚጾም የሳዑዲ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታውቋል።
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.