የደቡብ አፍሪካው አምባሳደር ከአሜሪካ ሊባረሩ ነው

Date:

የአሜሪካ እና የደቡብ አፍሪካ ዲፕሎማሲያዊ ሁኔታ ተጋግሎ በአሜሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሊባረሩ መሆኑን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቀዋል።

ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ የደቡብ አፍሪካውን አምባሳደር ኢብራሒም ራሱልን “በታላቋ አገራችን ተቀባይነት የላቸውም” ሲሉ ተደምጠዋል።

ማርኮ ሩቢዮ፣ አምባሳደሩ አሜሪካን እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕን የሚጠሉ ናቸው ሲሉ ገልፀው “ዘረኛ ፖለቲከኛ” ሲሉም በኤክስ ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ወርፈዋቸዋል።

በጋዛ በሚደረገው ጭፍጨፋ ቅይይማቸው የጀመረው አገራቱ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ደግሞ የተለያዩ ምክኒያቶች ታክለውባቸው ግንኙነታቸውን ውጥረት የተሞላበት አድርጎታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...