የፕሬዚዳንት ትራምፕ መግለጫ አንኳር ነጥቦች

Date:


-አሜሪካ ቬንዙዌላን እስከ ሽግግሩ አብራ ታስተዳድራለች

-ዋሽንግተን ሁለተኛውን ዙር ጥቃት እንደ አሰ‍ፈላጊነቱ ልትሰነዝር ትችላለች

-ምክትላቸው ሽግግሩን ለመምራት ተባባሪ ናቸው

-የኖቤል ሰላም አሸናፊዋ አገሪቱን ለመምራት ስላላቸው ተቀባይነት እጠራጠራለሁ
-የቬንዙዌላ አፈንጋጮች ከማዱሮ ይማሩ

  • በቬንዙዌላ ጦር ማስፈር ስጋት አይሆንብንም

-አሜሪካ ራሷን ጠቅማ ቬንዙዌላውያንን ትጠቅማለች

-ኮሎምቢያ ትጠንቀቅ

-አሜሪካ ከ150 በላይ አውሮፕላኖችን  ለማዱሮ አሰለፋለች

-የአሜሪካ የነዳጅ ኩባንያዎች ቬንዙዌላ ይገባሉ

-የቬንዙዌላ አየር መከላከያ ስርዓቶች ወድመዋል

-ማዱሮና ባለቤታቸው ለፍርድ ይቀርባሉ

-የአሜሪካን ተዕዛዝ ያልሰሙ መሪዎች ዕጣቸው ይሄው ነው የሚሉት ይገኙበታል

ከዋይት ሀውስ ምንጮች የተወሰዱ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...