ምድብ ሀ (Group A): ሜክሲኮ፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ
እንዲሁም ከዴንማርክ፣ መቄዶንያ፣ ቼክያ ወይንም አየርላንድ አንዱ
ምድብ ለ (Group B): ካናዳ፣ ስዊዘርላንድ፣ ኳታር
እንዲሁም ከጣሊያን፣ ሰሜን አየርላንድ፣ ዌልስ ወይንም ቦስኒያ አንዱ
ምድብ ሐ (Group C): ብራዚል፣ ሞሮኮ፣ ስኮትላንድ፣ ሄይቲ
ምድብ መ (Group D): አሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ፓራጓይ
እንዲሁም ከቱርክዬ፣ ሮማኒያ፣ ስሎቫኪያ ወይንም ኮሶቮ አንዱ
ምድብ ሠ (Group E): ጀርመን፣ ኢኳዶር፣ አይቮሪ ኮስት፣ ኩራሳኦ
ምድብ ረ (Group F): ኔዘርላንድስ፣ ጃፓን፣ ቱኒዚያ
እንዲሁም ከዩክሬን፣ ስዊድን፣ ፖላንድ እና አልባኒያ አንዱ
ምድብ ሰ (Group G): ቤልጂየም፣ ኢራን፣ ግብፅ፣ ኒውዚላንድ
ምድብ ሸ (Group H): ስፔን፣ ኡራጓይ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኬፕ ቨርዴ
ምድብ ቀ (Group I): ፈረንሳይ፣ ሴኔጋል፣ ኖርዌይ
እንዲሁም ከኢራቅ፣ ቦሊቪያ ወይንም ሱሪናም አንዱ
ምድብ በ (Group J): አርጀንቲና፣ ኦስትሪያ፣ አልጄሪያ፣ ጆርዳን
ምድብ ተ (Group K): ፖርቹጋል፣ ኮሎምቢያ፣ ኡዝቤኪስታን
እንዲሁም ከኮንጎ ዲአር፣ ጃማይካ ወይንም ኒው ካሌዶንያ አንዱ
ምድብ ቸ (Group L): እንግሊዝ፣ ክሮኤሺያ፣ ፓናማ፣ ጋና
