የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ነገ ይጀመራል

Date:

12 ሀገራት የሚሳተፉብት የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ በሞሮኮ አስተናጋጅነት ይጀመራል፡፡

ለወራት የተራዘመው እና ለ13ኛ ጊዜ በሚካሄደው መድረክ 12 ቡድኖች በሶስት ምድብ ተከፍለው ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

ነገ በመክፈቻው አስተናጋጇ ሞሮኮ ከዛምቢያ በሚያደርጉት ጨዋታ ለ21 ቀን የሚቆየው ውድድር ይጀመራል፡፡

የሴቶች አፍሪካ ዋንጫን እስካሁን ማንሳት የቻሉት ሶስት ሀገራት ብቻ ሲሆኑ ናይጄሪያ 9 ጊዜ በማሳካት ቀዳሚዋ ሀገር ናት፡፡ ዋንጫውን ኢኳቶሪያል ጊኒ ሁለት ጊዜ እንዲሁም ደቡብ አፍሪካ አንድ ጊዜ አንስተዋል፡፡

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን (ካፍ) በቅርቡ ለውድድሩ አዲስ ዋንጫ ይፋ ማድረጉም ይታወሳል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጥቃት አድራሹ ከካሊፎርኒያ መሆኑን ትራፕ ገለፁ

ትናንት ቅዳሜ ምሽት በዋይት ሃውስ የጋዜጠኞች ማኅበር የእራት ግብዣ...

በኬንያ የመንገደኞች አውሮፕላን ከመስመሩ ወጥቶ ተከሰከሰ

ዛሬ ረፋድ ላይ በኬንያ ማንዴራ የአውሮፕላን ማረፊያ አንድ...

አቶ ጀማል አህመድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨማሪ 26 ሚሊየን ብር ሰጡ

አቶ ጀማል አህመድ ባሳለፍነው ወር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ  ከሰጠው...

“የቻይና-አፍሪካ የምርምር ማዕከል”በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊከፈት ነው

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና-አፍሪካ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር "የቻይና-አፍሪካ የምርምር...