የዩክሬን ከፍተኛ የኢንተለጀንስ ኦፊሰር በኪዬቭ ተገደሉ

Date:

የዩክሬን ከፍተኛ የመረጃ ባለስልጣን በቀን ኪዬቭ ላይ በጥይት ተደብደበው መሞታቸው ተወስቷል፡፡

የዩክሬን የአገር ውስጥ ደህንነት አገልግሎት (ኤስ ቢ ዩ ) ወኪል ማንነቱ ባልታወቀ ተጠርጣሪ በተደጋጋሚ መመታቱ የተነገረ ሲሆን ገዳዩ ከአካባቢው ለቆ ሲሄድ የሚያሳዩ መረጃዎች በመውጣት ካይ ናቸው።

ወደ ሟቹ አጥቂው ከቀረበ በኋላ ጥቃቱን እንደሰነዘርውም ዘገባዎች ይጠቁማሉ፡፡

ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ የስለላ ድርጅቱ የሟቹን ማንነት ይፋ ባያደርግም መገናኛ ብዙሃን “ኮሎኔል ኢቫን ቮሮኒይች  “ናቸው በሚል እያስነበቡ ነው፡፡

ኤስ ቢ ዩ የአገር ውስጥ ደህንነት እና መረጃ ላይ የሚሰራ ቢሆንም ወደ  ሩሲያ ጥልቅ ግዛት ገብቶ አደጋ በመፍጠርም ስሙ እየተነሳ ይገኛል።

የኪዬቭ ከተማ የደህንነት ባለሞያዎች ፍትህ ለማስፈን እና ገዳዩን ለመያዝ ርብርብ ላይ መሆናቸውም ታውቋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...