በአዲስ አበባ 33 ሺህ ነዋሪዎች ከጎዳና ተነስተው

Date:

በአዲስ አበባ 33 ሺህ ነዋሪዎች ከጎዳና ተነስተው ወደ ቤተሰቦቻቸው ተመልሰዋል ተባለ። የአዲስ አበባ ከተማ ሴቶች፣ ሕፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 እቅድ አፈፃፀምና 2018 በጀት ዓመት የልማት እቅድ ላይ ውይይት ላይ ተወያይቷል።

በርካታ ቁጥር ያላቸው ህፃናትና ህፃናትን የያዙ እናቶች ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ ገልጿል።

ቁጥሩ ከፍተኛ ባይሆንም ከሀገሪቷ ሁሉም ክልሎች በተለያየ ገፊ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡም ተመላክቷል።

ተቋሙ በ2017 በጀት ዓመት 15 ሺህ የጎዳና ላይ ነሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ለመቀላቀል ማቀዱን ገልፆ አፈፃፀሙ ግን ከዚህ እጥፍ መሆኑ ነው የተመላከተው።

(አራዳ ኤፍ ኤም)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...