ኢትዮጵያ የአረብ ባንክ  የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠየቀች

Date:

አበዳሪው በቅርቡ ለኢትዮጵያ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሁም ለመንገድ እና ለኃይል ዘርፎች የ49.6 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ትናንት ከአዲሱ የባንኩ ፕሬዝዳንት አብዱላ አልሙሳአቤህ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡

የባንኩ ኃላፊ ባንኩ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ልማትና ዕድገት በሚያፋጥኑና ቅድሚያ በሚሰጣቸው ዘርፎች ድጋፉን ለማሳደግ ቁርጠኛ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

ይህም ለአየር መንገዱ ግንባታ እንዲሁም ለኮይሻ ፕሮጅክት የገንዘብ ድጋፎች ማፈላለግን የተመለከተ እንደሆነ ማረጋገጣቸውንም የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአህጉሪቱን የርስ በርስ ንግድ ልውውጥ 250 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቀደ

የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና ፀሐፊ ዋምኬሌ ሜኔ...

በሆርሙዝ ወሽመጥ የሚያልፉ መርከቦች ክፍያ መፈጸም አይጠበቅባቸውም

አሜሪካ እና ኢራን በተስማሙበት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት በሆርሙዝ ወሽመጥ...

እስራኤል ጦሯ በደቡብ ሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀች

የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ እንደተናገሩት፤ በአሜሪካ እና በኢራን...

ኧረ ፋታ ስጡን?!

መንግስት ግን" ምን ሁኑ ?" ሊለን ነው :: አጀንዳ...