“ማዕዶት” የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ይመረቃል

Date:

በደራሲ ከፈለኝ ዘለለው የተዘጋጀው “ማዕዶት” የተሰኘ መጽሐፍ ነገ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:30 ጀምሮ እንቁላል ፋብሪካ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው “ፅጌረዳ አዳራሽ” ውስጥ ይመረቃል።

“ማዕዶት”የደራሲው አምስተኛ መጽሐፍ ሲሆን ከዚህ ቀደም የሻማ ብርሃን፣ አገልፋኖ፣ አሞዛ እና ሐዋዝ የተሰኙ መጻሕፍትን ለንባብ አብቅቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...