በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፋው ሮቤል ኪሮስ አባት በድጋሚ ተመረጡ

Date:

የቀድሞው የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን ፕሬዝደንት የነበሩት አቶ ኪሮስ ሀብቴ አጠቃላይ ከተሰጠው  12 ድምጽ 9  ድምፅ በማግኝት  አሸንፈዋል።

በኦሮሚያ ክልል የተወከሉት አቶ ኪሮስ ሀብቴ ከአሁን በፊት ተቋሙን ለ8 አመታት በፕሬዝዳንትነት መምራታቸውም ይታወሳል።

በፕሬዝዳንትነት ዘመናቸውን በሪዮ ኦሎምፒክ ልጃቸው ሮቤል ኪሮስን እንዲሳተፍ በማድረግ ወቀሳ ሲቀርብባቸው እንደነበርም አይዘነጋም።

በወቅቱ ሮቤል ኪሮስ ካስመዘገበው ደካማ ውጤት ባሻገር በነበረው ተክለ ሰውነት የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች መነጋገሪያ እንደነበር ይታወሳል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...