አዲሱ የዓለም አንተ ገብረሥላሴ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ!!

Date:

እጅጉን ያስቸግር የነበረው የመሬት ይዞታናን ለማሻሻል ቀደም ባሉት ዓመታት ይካሄድ በነበሩ ጥናቶች ውስጥ መበሳተፍ ፣1966ዓ.ም አብዮት በኋላ ደግሞ የወጣውን አዋጅ በማርቀቅና ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ወሳኝ አሰተዋጽኦ ካበረከቱት ሠራተኞች መካከል አንዱ ይህ ደራሲ ነው ።


ይህ ገዳይ ብዙ ያከራከረ ያፋጀ ፣የወዳጅ መንግስታት ትኩረትን የሳበ ነበር።


በዚህ ዙርያ የተከሰተውን ሁሉ በቅጡ አሰተውሎ ሐቀኛ  የታሪክ ምሑራን በሚፈልጉት ዓይነት መመዝገብ ቀላል አይደለም ።


በዚህ አንጻር ደራሲው ሃላፊነቱን በሚገባ በዚህ መጽሐፍ ተወጥቷል ለማለት እንችላለን።

    ተካልኝ ገዳሙ
 
አዲሱ የዓለም አንተ ገብረሥላሴ መጽሐፍ በገብያ ላይ ዋለ!!

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...