በትራፊክ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

Date:

የትራፊክ አደጋው በዛሬው ዕለት አመሻሽ አከባቢ መኪናው ፍሬን በመበጠሱ ምክንያት በወረዳው በዴሳ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ደደሳ ወንዝ ተገልብጦ የደረሰ መሆኑም ተገልጿል።

በአደጋው እስካሁን የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉንና 21 ከባድ ጉዳት እንዲሁም 6 ቀላል ጉዳት መድረሱ ተጠቁሟል።

አደጋው ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎችም በኦቶና ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑ ተመላክቷል።

46 ሰዎችን ያሳፈረው መኪናው ከአርባምንጭ ዝጊቲ አቦ ዓመታዊ ንግስ በዓል እየተመለሱ የነበሩ የሻሸመኔ ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወጣቶች የያዘው እንደሆነም ከወረዳው ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...