የብፁዕ አቡነ ዮሴፍ አዲስ መጽሐፍ በሀዋሳ ይመረቃል

Date:

“የመሪነት ምስል”

​የሲዳማ ሀገረ ስብከትና የሀዋሳ ታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ “የመሪነት ምስል” በሚል ርዕስ ያዘጋጁት አዲስ መጽሐፍ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

​የምረቃው ዝርዝር መረጃ፦


​መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)
ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ


​ሀዋሳ በሚገኘው ሴንትራል ያማረች ሆቴል ትልቁ አዳራሽ
​ታዳሚዎች፦ በዕለቱ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እና የብፁዕነታቸው መንፈሳዊ ልጆች በተገኙበት ይከናወናል።

​”መጽሐፍ ፈልጉ አንብቡም” (ኢሳ 34:16)


የሚለውን አምላካዊ ቃል መሠረት በማድረግ፣ በሀዋሳና በአካባቢው የምትገኙ የጥበብ ወዳጆች ሁሉ በዚህ ታላቅ መንፈሳዊና የዕውቀት ግብዣ ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምርጫ ለሰላም ግንባታ

ግዮን መጽሔት :-ለኢትዮጵያ ሰላም ምርጫ አማራጭ የሌለው መንገድ ነው።...

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከባለፈው  ዓመት የ130 በመቶ ብልጫ  አተረፈ

መጋቢት 30 በተጠናቀቀው የኩባንያው በጀት ዓመት 15.9 ቢሊዮን ብር...

በዕውቀቱ በታላቁ ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል ላይ ተመረጠ

ዝነኛው ደራሲና ገጣሚ በዕውቀቱ ሥዩም በስፔን ባርሴሎና በሚካሄደው 41ኛው...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ...