በቀድሞ ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል

Date:

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏል

አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ቅድመ 1997 ዓ.ም የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ አማካሪ እና በኋላም የክልሉ ጠቅላይፍ/ቤት ዳኛ ኾነው አገልግለዋል፡፡

በብዘዎች የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ትውስታ አይረሴ በኾነው የ1997 ዓ.ም ምርጫ ከ 200 በላይ የሚኾኑ ዜጎች ላይ የግድያ አርምጃ መውሰዱን ተከትሎም በወቅቱ ኸነቱን አንዲያጣራ የተቋቋመውን ኮሚቴ በሰብሳቢነት መርተው ሀገርና ፍትሕ የጣለችባቸውን አደራ በሚገባ የተወጡ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የታላቁ ምሁር መታሰቢያ በድምቀት ተካሄደ

የዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ሁለተኛ ዓመት...

የኩላሊት እጥበት ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ጥናት ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኩላሊት ህመም ስርጭት...

ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀን የእግር ጉዞ ሊካሄድ ነው

በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀንን...

በመንገድ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አደጋው የደረሰው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ...