አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆነች

Date:

ሰሞኑን በተካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በ1 ሺህ 500 ሜትር ርቅት የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤቷ አትሌት ጉዳፍ ጸጋይ የደጋፊዎች ድምጽ አሸናፊ ሆናለች፡፡

የዓለም አትሌቲክስ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባጋራው መረጃ፤ ከደጋፊዎች ባሰባሰበው ድምጽ መሠረት አትሌት ጉዳፍ ማሸነፏን አስታውቋል፡፡

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና አሸናፊ ከመሆኗ በተጨማሪ በደጋፊዎች በመወደድ እና ከፍተኛ ድምጽ በማግኘትት የሻፒዮናው ክስተት ለሆነችው አትሌት፤ የእንኳን ደስአለሽ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

አትሌቷ 1 ሺህ 500 ሜትሩን የቤት ውጥ ሻምፒዮና 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸለሚ መሆኗን መረጃው አውስቷል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከተማዋ ከ24 ሺህ በላይ ንቁ የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ሳይቶች መኖራቸው ተገለፀ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚደርሰውን የህይወትና የንብረት ጉዳት ለመቀነስ የቁጥጥርና የግንዛቤ...

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ለሕክምና በወሰደችው መድኃኒት ምክንያት ከውድድር ታገደች

የቀድሞዋ የሁለት ጊዜ የዓለየቀድሞዋፒዮኗ ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋይ ከውድድር በፊት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ እውቅና ሊሰጣቸው ነዉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እውቅና የሚያገኙት የጎርጎርጎረሳዉያኑ 2026 በሞሮኮ...